(Amharic) Cleft Palate Practice for B

(Amharic) Cleft Palate Practice for B

Bunno is part of a series of Amharic language books created for children with repaired cleft palate. It focuses on B. / “ቡሬና ቡኖ!” ትናጋቸው ተከፍቶ የተወለዱ ህፃናት የቀዶ ህክምና ከተደረገላቸው በኋላ እንዲለማመዱባቸው ከተዘጋጁት ተከታታይ መፃህፍት አንዱ ነው፡፡ ይህ መፅሀፍ በተለይ በ፣ “ብ” ድምፅ ላይ ያተኩራል፡፡

(Amharic) Cleft Palate Practice for K, G and K’

(Amharic) Cleft Palate Practice for K, G and K’

Niku’s Kittens is part of a series of Amharic language books created for children with repaired cleft palate. It focuses on K, G and K’. / “የንቁ ግልገሎች!” ትናጋቸው ተከፍቶ የተወለዱ ህፃናት የቀዶ ህክምና ከተደረገላቸው በኋላ እንዲለማመዱባቸው ከተዘጋጁት ተከታታይ መፃህፍት አንዱ ነው፡፡ ይህ መፅሀፍ በተለይ በ፣ “ክ” ፣ “ግ” እና “ቅ” ድምፆች ላይ ያተኩራል፡፡